News and Update

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ጠቅላላ ጉባኤ

ጉባኤው የተካሔደው ከሚያዚያ 20-22 2007 ሲሆን ከመላው አገሪቱ አባል አብያተ ክርስቲያናትና ድርጅቶችን የወከሉ መሪዎች ተገኝተው ነበር። የጉባኤው መሪ ጥቅስ “ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስ” (ሰቆ ኤር 5፡21) የሚል ሲሆን በሦስቱ ቀናት የጉባኤው የማለዳ ክፍለ ጊዜያት የጌታን ቃል በተከታታይ የማካፈሉ እድል ለወንድም ማሙሻ ተሰጥቶት ነበር። በነዚሁ ቀናት “የቀድሞ ፍቅርን ስለ ማደስ” በሚል ርእስ…
Read more...

Log in or Sign up